ስለፍናፍንት ግንዛቤ መፍጠሪያ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 16 ቀን በዓለም ዙሪያ የሚከበረው ፍናፍንት የሆኑ ሰዎች የገጠሟቸውን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ለማጉላት ነው። ፍናፍንት ማለት ምን ማለት ነው? ፍናፍንት ሰዎች ፆታ ገፀ ባህሪያትን (የመራቢያ አካላት፣ ክሮሞዞሞች ፣ ሆርሞኖች) ይዘው የሚወለዱ እና በሴት እና ወንድ ጾታዎች የማይገለፁ ናቸው። ፍናፍንት የተለያዩ የተፈጥሮ አካላዊ ልዩነቶችን ለማመልከት የሚሠራበት ጃንጥላ ነው። አንዳንድ ጊዜ…
Intersex Awareness Day is celebrated globally every year on October 26 to highlight human rights issues faced by intersex people. What does ‘intersex’…