የፍናፍንት ማስታወሻ ወይም ከፍናፍንት ጎን የመቆም (አብሮነት ማሳያ) ቀን በህዳር 29 ታስቦ ይውላል። ይህም ቀን በፈረንሳዊ ፍናፍንት ሄርኩሊን አዴላዴን ባርቢን ልደት ቀን ታስቦ የሚውል ነው። ሄርኩሊን አዴላዴ ባርቢን በውልደት ላይ ሴት ተብላ ያደገች ፍናፍንት ስትሆን በቆይታ ግን በህጋዊ መንገድ ሙሉ የሰውነት ምርመራ በሁዋላ ወደወንድ የተቀየረ ግለሰብ ነው። እንደ ኩዊር ማህበረሰብ ስለ ፍናፍንት ሊኖረን የሚገባንን ያህል…
Intersex Day of Remembrance, also known as Intersex Day of Solidarity, takes place on November 8. The Day marks the birthday of Herculine…