Skip to content Skip to footer

የፆታ ጉዳይ፡ ተስፋ የሚሰጡ አዝማሚያዎች

በኢትዮጵያ የጸጥታ አካሎች ግለሰቡን “ሴት እንደሆነ በማስመሰል" ወንጀል ባለፈው አመት ውስጥ ሶስት ጊዜ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ልቤ ለእሳቸው (ይህንን ተውላጠ ስም እየተጠቀምኩበት ስለ ተመራጭ ተውላጠ ስም እርግጠኛ ስላልሆንኩ ነው) በጣም አዘነ። እራሳቸውን በዚህ መንገድ ማቅረባቸው ለከፍተኛ ምርመራ እና ህመም ዳርጓቸዋል። ወደ ፖሊስ ጣቢያ የመወሰድ ገጠመኝ ምን ያህል አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል መገመት አልችልም እንዲሁም በዚያ በሚቆዩበት…

Read more