የኢንተርኔት ጥቃት እየበረታ ሲመጣ የሃይማኖት አክራሪነትም እንዲሁ ይበረታል:: የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ የሆኑ አክራሪዎችም አኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው በየገጻቸው ይጨቃጨቃሉ፤ ጥላቻም ያስፋፋሉ። ታዲያ ሰሞኑን ያለው ይህ ድባብ የትራንጀንደር ገጥሚ ጄይ ሂውም Jesus at the Gay Bar የተሰኘውን ግጥሙን አስታወሰኝ። “He's here in the midst of it - right at the centre of the dance floor, robes…
As digital violence escalates, so does religious conservatism. Many conservative religious social media users express heartbreak over Ethiopia’s direction. It reminds me of…