Skip to content Skip to footer

መልካም የኩራት ወር ቤተሰብ

ከጥቂት ዓመታት በፊት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥነበርኩ። ኅዘን በማስተናገድበት ወይም ኅዘን ውስጥ በምሆንበት ጊዜ፣ ስናደድ ወይም መጎዳት ሲሰማኝ ያለመተኛትና ያለመብላት ዝንባሌ አለኝ። ይህ ሁኔታ አስቸጋሪና ወደ ሳምንት ገደማ የሚዘልቅ ነው። ይህን ሁኔታዬን ለማንም መንገር አልፈልግም ነበር፤ ለቤተሰቤም ቢሆን፤ እናቴ ለብቻዬ ልትተወኝ ትሞክራለች። ከትንሽ ቀናት በኋላ ስለኔ ደኅንነት እጅግ መጨነቅ እንደጀመረች ተረዳሁ፤ እናም ሥጋቷን ለመቀነስ ከሷ ጋር…

Read more