Skip to content Skip to footer

የእኛ ኩራት … የአፍሪካ ጦረኞች

"የሆነ ጊዜ ላይ ዐለፍ ብዬ ሄድሁና ስቅስቅ ብዬ ዐለቀስኩ፤ ከደስታዬ የተነሣ እንደ ሕፃን ልጅ ነበር ያለቀስኩት። ልክ አዲስ እንደተወለድኩ ነበር ስሜቴ። ይመስለኛል ሁላችንም እየቦረቅን ነበር፤ ምክንያቱም በጎዳናው ላይ ወጥተን “አለን፤ ኩዊር ነን፤ በሁሉም ቦታ አለን!” በማለታችን።" ቤቭለሪ ዲጽ Gay and Lesbian Organization of the Witwatersrand (Glow) ተቋም መሥራች ናት። ያም ብቻ አይደለም የመጀመሪያው የአፍሪካ…

Read more