እንኳን ወደ 17ተኛ እትም እንኳን በደህና መጡ። የዚህ እትም ጭብጥ “ቤት እና ቤትኝነት” ነው፣ ፡ ቤት ምንድን ነው፧ ደህንነት የሚሰማን የት ነው፧ የቤተኝነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርገው ምንድን ነው፧ ቤታችንን እንዴት እንፈጥራለን፧ የሚሉ ጥያቄዎችን የምናስተናግድበት እትም ነው። ስላነበቡ እናመሰግናለን እና እባክዎን etqueerfamily@gmail.com ላይ ያግኙን። Nisnis | AmharicDownload Nisnis | EnglishDownload
Welcome to the 17th issue of Nisnis! This issue’s theme is “Home and Belonging,” where we engage with issues such as: What is…
አሁን በአፍሪካ ስለ LBQ መብቶች ምን እንደሚሰማ ማወቅ ከባድ ነው። በዚህ የተስፋ ብልጭታ እና በከፍተኛ ብስጭት መካከል ልቤ ያለማቋረጥ ይጨነቃል። ኬንያን ብቻ እንመልከት።…
It’s hard to know what to feel about LBQ rights in Africa right now. My heart is constantly torn between this flicker of…
በኤድዊን ቺሎባ ግድያ ወንጀል በጃክቶን ኦድሂምቦ ላይ መከሰሱ ለኛ ማህበረሰብ እፎይታ እና ሀዘንን ያመጣል። ለዚህ ፍርድ አመስጋኞች ነን፣ ነገር ግን እንደ ኤድዊን ብሩህ…
ለብዙ ኩዊር ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በፍርሃት የተሞላ ነው። ጃምዚ - በተለምዶ ወንዳወንድ የምትባል ኩዊር ሴት - ከነበራት ስጋት እና ፍርሃት ለማዳን በስደት…
For queer people, finding safety in Ethiopia can be filled with fear. Jamzee, a butch Ethiopian queer woman, fled to Kenya to escape…
የአፍሪካ ቀን በአፍሪካዊያን እና በመላው አለም በሚገኙ አፍሪካውያኖች በሙሉ የሚከበር ቀን ነው። ግንቦት 17 የሚከበረው ይህ የአፍሪካ ቀን የአፍሪካን አንድነት ህብረት ምስረታን አስቦ…
Africa Day is a day of celebration for Africans and people of African descent all over the world. Celebrated on May 25, it…
ማሳሰቢያ፡ ቀጣይ ፅሁፍ መደፈርን ያትታል ሌላ ትርጉም የለሽ ሞት ። ሌላ በአጭር የተቀጨ ሕይወት። ሺላ አዲያምቦ ሉሙምባ የ25 ዓመት ወጣት ነበሩ። ሺላ ከሁለትዮሹ…
CW: Rape Another senseless death. Another life cut short. Sheila Adhiambo Lumumba was 25 years old. Sheila was a non-binary lesbian from Kenya…