ከእህቶቼ ልጆች ጋር በአንድ የአዲስ አበባ ካፌ ውስጥ እየተዝናናን ነው። የምግቡን መምጣት እየጠበቅን በድንገት አንደኛዋ የእህቴ ልጅ ወንድ እንደሆንኩ ነገረችኝ። ብዙ የእህትና ወንድም ልጆች ስላሉኝ እነዚህን ጥያቄዎች ለምጃቸዋለሁ። “ሴት ነኝ” አልኳት። ፀጉሬ አጭር ስለሆነና “የወንድ ሸሚዝ” ስለለበስኩ ወንድ ልጅ እንደሆንኩ አጥብቃ ተከራከረችኝ። ፀጉሯን ብትቆርጠው ወንድ እንደምትሆን ጠየዃት። የሚያምረውን ሹሩባዋን እየነካካች ፀጉርሽ ቢቆረጥስ ያልኩት ሐሳብ በጣም…
I am hanging out with my nieces and my nephew at a small café in Addis Ababa. As we are waiting for our…