Skip to content Skip to footer

የአንዲት ሴት ፍቅር ራሴን እንዳገኝ እንዴት እንደረዳኝ

አንድም ጊዜ ለወንድ ልጅ አምርሬ ተስቤ አላውቅም። የውበት አድናቂ ስለሆንኩ ብቻ ቆንጆ ወንድ ደስ ይለኛል። በአንዳች ሱስ የተለከፍኩ ይመስል “ወደዚህ ህይወት መች ገባሽ? እንዴት ገባሽ?” እያሉ ይጠይቁኛል:: በርግጥ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የቅርብ ጓደኛዬ የምላት ግን ሳልረዳው ያፈቀርኩዋት ሴት "lesbian ነኝ" ስትለኝ... ለመጀመሪያ ጊዜ የጠየኳት ጥያቄ ነበር::  እናም ልርቃት ወስኜ፤ መራቅን ጀመርኩ። የያዘኝ ፍቅሯ ግን አላራምድ…

Read more

ክፍል ሦስት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል…  እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”

(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች።  በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት…

ክፍል አንድ: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል…  እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”

(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው…