መጪውን የንስንስ 14ተኛ እትምን የምናበስረው በላቀ ጉጉት ነው፤ በተጨማሪም ለማህበረሰባችን የድርጊት ጥሪም ነው። ማንነታችንን በመቅረጽ ረገድ የቋንቋን ወሳኝ አስተዎፅኦ እንድንመረምርም ጥሪ ይሆናል። ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ኩዊር ግለሰቦች ማንነታችንን የሚያከብሩ ቃላትን እንዴት መፍጠር እንችላለን? መጪው እትም ጊዜ ወስደን ለማሰላሰል እና ኩዊርነታችንን የሚገልፅ እና የሚያከብር ቋንቋ ለማዳበር እንደምንተባበር ተስፋ እናደርጋለን።
We are excited to announce the upcoming 14th issue of Nisnis! This issue will be a heartfelt call to action for our community.…