ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ አበባ ከጥቂት ቀናት በፊት ነው:: ቃለምልልሱን የሰጠችን በአዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች ስትሆን ስለእህቷ ሌዝቢያንነት ስታውቅ ከ15 አመት በላይ ሆኗታል:: ይህ ቃለ-መጠይቅ ከጊዜ አንፃር እንዳንድ ጥያቄና መልሶች ተቆርጠው እንዲያጥሩ ተደርገዋል። ጥያቄ: አንድ…