የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት እስካሁን አለ። ቪድዮ መጀመሪያ ላይ አስቆኛል ነገር ግን የሰዎችን ምላሽ ሳይ በጣም ደነገጥኩ። የሰዎች ምላሽ በጣም የሚያሳቅቅ ነበር "እንግደላቸው እና እናስወግዳቸው" የሚሉት ምላሾችን እያየሁ ብዙ ጥያቄዎች በሃሳቤ እንደጎርፍ ተመላለሱብኝ። የእነሱን ቃል ለመጠቀም…
Feelings around the hate campaign The first video of the “gebresedomn ekawemalew'' campaign was released on December 14, 2022. I'm not sure why…