በዚህ የሌዝቢያን ሳምንት ስለ ደስታ ማውራት እፈልጋለሁ። ህመምን ችላ የሚል የደስታ አይነት ግን አይደለም፤ ይልቅ በህመም ውስጥ ስለሚበቅለው ዓይነት ደስታ ነው። እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የምኖር ሌዝቢያን ነኝ። ለዓመታት ራሴን እጠላ ነበር። ማህበረሰቡ ፍቅሬ ስህተት እንደሆነ አስተምሮኛል። ልቤን ከራሴ ደበቄ ኖሬያለሁ። ነገር ግን ቀስ በቀስ፣ ፍቅሬ ስህተት እንዳልሆነ ያሳዩኝን የኩዊር ቤተሰቤን አገኘሁ። እነሱም በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ፡…
This Lesbian Visibility Week, I want to talk about joy. Not the kind of joy that ignores pain, but the kind that grows…
የምንኖረው በወንዳዊ አለም ላይ ስለሆነ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድምፅ ለረዥም ጊዜ ተሰውሮ ቆይቷል። ኩዊር ኢትዮጵያ የLBTQ ማህበረሰብን የህይወት ተሞክሮ መካከል እና ዋና ማድረግ…
Given that we live in a patriarchal world, the voices of lesbians have for so long been hidden. Queer Ethiopia is all about…
Welcome to the inaugural issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in Ethiopia and in the diaspora.…
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ…