(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች። በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት ጉትጎታ ሆነባት። በዚህ ጊዜ ጭንቀት ውስጥ ገባች ፤ መቋቋም የምትችለው ስላልነበረ ለሳምንት ያህል ታማ ከቤት ሳትወጣ ከረመች። በጊዜ ሂደት በወሬ መሃል “ማግባት አለብኝ አይደል?” ትለኛለች። እኔ ደግሞ በኔ ምክንያት እንድትጨነቅ አልፈልግም፣ እንደ… Continue reading ክፍል ሦስት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”
Tag: Lesbian
Part three: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
(Part three) This is the final part of the three part series. In the middle of the confusion, her mother returned from where she had gone. Her mother’s advice that this was the age to get married became a daily nuisance. She was so stressed at this time. Because she couldn’t handle it, she was… Continue reading Part three: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
Part two: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
(Part two) This is part two of a three part series. Even though there is no work in the morning, our friend said that she had something to do, so we got up and went to her new house, had breakfast with her family, and hung out for the rest of the day. I waited… Continue reading Part two: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
ክፍል ሁለት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”
(ክፍል ሁለት) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ ሁለተኛ ክፍል ነው። ጠዋት ስራ ባይኖርም ጓደኛችን ጉዳይ አለኝ ደርሼ ልምጣ ብላ ወጣች እኛ ተነስተን ወደ አዲሱ ቤታቸው ሄደን፣ ከቤተሰቦቿ ጋ ቁርስ በልተን ጨዋታችንን አደራነው ቆይቼ "በቃ ልሂድ ብዙ ቆየሁ " አልኩ "ለምን ? ትንሽ ቆይተን ፀሃይ ሲበርድ አብረን እንወጣለን" አለቺኝ ፣ እንደዛ ከሆነ ትንሽ ልተኛ አልኳት መኝታ… Continue reading ክፍል ሁለት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”
Part one: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
(Part one) This is part one of a three part series. I have known that I was attracted to women since I was a kid, but I didn’t want to give it the time of day and think it through. I know I am a tomboy, and I attract a lot of women’s attention. However,… Continue reading Part one: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
ክፍል አንድ: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”
(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው አልፈለኩም ነበረ:: ወንዳወንድ ነኝ አውቃለሁ ፣ የብዙ ሴቶችን ቀልብ እስባለሁ ደግሞ ካደግኩበት ቤተሰብ እና ማህበረሰብ አንፃር ሃጢያት ነው ብዬ በማሰብ ራሴን ገስፅኩት ስለፈራሁ የኔ ብቻ ችግር ስለመሰለኝ በዚህ ምክንያት ከሌሎች ምንም አይነት… Continue reading ክፍል አንድ: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል… እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”
Excerpts from a Diary: Remembering anti-queer violence
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience. We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Remembering anti-queer violence
ንስንስ – አቅጣጫዎችን መቀየር ፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር
መልካም የኩራት ወር እና ወደ ስምንተኛው የንስንስ እትማችን እንኳን በደህና መጡ። ይህ ዕትም የኩዊር ኢትዮጵያ የፎቶ ፕሮጀክት ውጤት ነው። እንደምትደሰቱ እና በታሪኮቹ እንደምትነኩ እስፋ እናደርጋለን። ይህን እትም ስላነበባችሁት እናመሰግናለን፤ እንደምትደሰቱትም ተስፋ እናደርጋለን። አስተያየቶቻችሁን ልንሰማ እንወዳለን እና በetqueerfamily@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ። ከስር ባሉት ማስፈንጠሪያዎች ማውረድ ትችላላችሁ። Nisnis | AmharicDownload Nisnis | EnglishDownload
በቅርብ ቀን የሚወጣ: የንስንስ እትም
ይህ ፕሮጀክት - Shifting Grounds: Creating Spaces - የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብ በሁሉም ልዩነቱ እና ውስብስብነቱ ይዟል። የተካተቱት ግለሰቦች የተለያዩ ተሞክሮዎች እና የህይወት ትረካዎች አላቸው። በአንድ ጊዜ ልዩ እና ከሌሎች በርካታ የLBQ ሰዎች ታሪኮች ጋር የተያያዙ ናቸው።
Coming soon: Nisnis’ photography project
This project, Shifting Grounds: Creating Spaces, captures the Ethiopian LBQ community in all its diversity and complexity. The featured individuals have a wide variety of experiences and life narratives that are simultaneously unique and linked to the stories of so many other LBQ people.