በደስታ እና በፍርሃት ድብልቅልቅ ባለስሜት በምናቤ የደነስኩ ነበር። የማወቅ ጉጉት ነበረኝ ከሁሉም በላይ ደግሞ ሌሎች ኩዊር ሰዎችን ለማግኘት በጣም ጓጉቻለሁ። በዚያን ጊዜ፣ “ማህበረሰብን መፍጠር” ለማለት ቃላት አልነበሩኝም፣ ነገር ግን እንደ እኔ ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር መሆን የማይካድ ፍላጎቴ ነበር። ሶስት ነበርን እና እኔ ብቻ ነበርኩኝ በኢትዮጵያ የኩዊር ስብስብ ሆነ ፖርቲ ላይ ተገኝቼ የማላውቀው። ልቤ ኩዊሮች…
I was doing a little mental dance, caught up in a mix of excitement and nerves. I was curious and, more importantly, desperate…
ህይወት እንደምታስቢው አይደለም። ይሄንን የምለው ነገሮች ሳታስቢያቸው ከተለያዩ ቦታዎች ስለሚከሰቱ ነው። ዱብዳ ወይ ምች በይው! ምንም ማቀድ አትችይም በቃ! አሁን አንድ ነገር አስበሽ…
Life is not what you expect. I say this because unexpected things can happen without you even realizing it. Call it an accident…