በደስታ እና በፍርሃት ድብልቅልቅ ባለስሜት በምናቤ የደነስኩ ነበር። የማወቅ ጉጉት ነበረኝ ከሁሉም በላይ ደግሞ ሌሎች ኩዊር ሰዎችን ለማግኘት በጣም ጓጉቻለሁ። በዚያን ጊዜ፣ “ማህበረሰብን መፍጠር” ለማለት ቃላት አልነበሩኝም፣ ነገር ግን እንደ እኔ ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር መሆን የማይካድ ፍላጎቴ ነበር። ሶስት ነበርን እና እኔ ብቻ ነበርኩኝ በኢትዮጵያ የኩዊር ስብስብ ሆነ ፖርቲ ላይ ተገኝቼ የማላውቀው። ልቤ ኩዊሮች…
I was doing a little mental dance, caught up in a mix of excitement and nerves. I was curious and, more importantly, desperate…
ህይወት እንደምታስቢው አይደለም። ይሄንን የምለው ነገሮች ሳታስቢያቸው ከተለያዩ ቦታዎች ስለሚከሰቱ ነው። ዱብዳ ወይ ምች በይው! ምንም ማቀድ አትችይም በቃ! አሁን አንድ ነገር አስበሽ…
Life is not what you expect. I say this because unexpected things can happen without you even realizing it. Call it an accident…
ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ ተስማምተናል:: እዚህ የሚገኘው…
We are excited to announce that season two of Ethioqueer Podcast has started. As per your request to minimize the wait time between…
ፍራቻ፣ ስጋት እና ድካም.......ኩዊር እንደሆንኩ ሳውቅ የተሰሙኝ ስሜቶች ነበሩ። ወግ አጥባቂ እና ሀይማኖተኛ የሆነ ኢትዮጲያዊ ማህበረሰብ በዛው ልክ ደግሞ ብዙም ወግ የማያጠብቅ ሆኖ…
Wahira LaBelle is a revolutionary East African sister currently living in the United States. She left home due to transphobia and she was kind enough to answer our questions in regards to her activism, her journey and what advice she would give young trans people from the African continent. Could you tell us a little…
ዋሂራ ላቤሌ በአሜሪካ የምትኖር የምስራቅ አፍሪካ አብዮተኛ ናት:: በማህበረሰብ ትራንስ ጠልነት ምክንያት ከሃገሯ የተሰደደች ሲሆን በእንቅስቃሴዎቿ ላይ እና ትራንስ ማንነት ዙሪያ ላቀረብንላት ጥያቄዎች ጊዜ ወስዳ መልሳልናለች:: እስቲ ራስሽን አስተዋውቂ የሶማሌ ተወላጅ ትራንስ ፌም ኩዊር ነኝ:: የተወለድኩት በሶማሊያ ነው:: አሁን ያለሁት ካሊፎርንያ ሲሆን በጥቁር ኩርዊ ስደተኞች ዙሪያ ፕሮጀክቶች ላይ እሰራለሁ እንዲሁም የብላክ ትራንስ ማይግራንትስ ዩናይትድ (BTMU)…
“This question takes me to an experience I had several years ago,” recounted Helina when asked about safe sex. “We had a scare…
አስሮቻችን የተገናኘንበት የቪድዮ ትውውቅ ለአራት ሰዓታት ፈጅቶ የሚገርም እና ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? መቼ ወደነበርንበት እንደምንመለስ አለማወቅ ይረብሻል:: አብዛኛውን…