Skip to content Skip to footer

የአመፃ ግጥሞች

ፀሀይ ማታ ዘልቃ እዚህ ጎኔ ወድቃ ለኔ ብቻ ደምቃ እኔን ብቻ አሙቃ    እንዲህ ትለኛለች "እኔና ሙቀቴ ክንድሽ መቀነቴ ደረትሽ ሌማቴ ጣይን ያክል ግለት  ይዤ በገላዬ ቀለጥኩ ጡቶችሽ ስር  ካለም ተነጥዬ"    እኔም እላታለሁ   ውብ አይኗን እያየሁ     "እንዲህ እንደሆንን   እንደጋምኩ ካንቺጋ     የሰማይ ክዳኑ   ይጠርቀም ይዘጋ    እንደተወሳሰብን …

Read more