እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና ለስለስ ያለ ስሜትን የያዘ የኩዊር ፍቅር ስብስብ ነው። እነዚህ መልዕክቶች በግል ኑዛዜ፣ በአሳዛኝ ስንብት፣ በተደበቀ የኩዊር ደጋፊ ሹክሹክታ ውስጥ ፅናትን፣ መትረፍን እና የማይነቃነቅ እወነታን ያትታሉ:: ስለምታነቧት እናመሰግናለን። እነዚህ ታሪኮች በእኛ ቢዘጋጁም የእናንተም…
Welcome to the 15th issue of Nisnis—we’re thrilled to present our latest release! This issue’s theme is “Love Notes,” a collection of letters…