Skip to content Skip to footer

ኤክስ፣ ጓደኝነት እና ገደብ

“ከሁሉም ኤክሶችሽ ጋር ጓደኛ ነሽ?” በመተዋወቅ ላይ ያለን ልጅ ጠየቀችኝ። “ምነው አትደግፊውም?” አልኳት ተደናግሬ… እንደማትደግፈው ሳታቅማማ ነገረችኝ። እናንተስ ምን ትላላችሁ?  ሁለት የፍቅር ታሪክ የነበራቸው ሰዎች የፍቅር ግንኙነቱን ሲያቋርጡ ሁሉንም አይነት ግንኙት ማቋረጥ አለባቸው ብዬ አላስብም። ይበልጥ ደግሞ ያሳለፉት የፍቅር ጊዜ ክፋት የሌለበት ከሆነ በውይይት ወደተሻለ አማራጭ መግባት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ። ይህን ብልም ለጓደኝነት አይደለም ደግሜ…

Read more