መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day!
“እውነታው ሁላችንም ነፃ እስካልወጣ ድረስ አንዳችንም ነፃ አንወጣም።" - ማያ አንጀሎ
“The truth is, no one of us can be free until everybody is free.” - Maya Angelou
በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ቀኑ የሴቶችን ስኬት እንዲሁም የሴቶች እኩልነትን ለማምጣት የሚቀሩትን ስራዎች በማንሳት ሲከበር ይውላል። በኢትዮጵያ የተለያዩ…
Every March 8th, people from all over the world gather to celebrate International Women’s Day. The day is meant to both celebrate women’s…