Skip to content Skip to footer

የፍቅር ዜማ

ስለ አንድ በቅርብ ጊዜ ስላገቡ የማውቃቸው ሌዝቢያን ጥንዶች ብዙ አስቤ ነበር። መጀመሪያ ላይ ግንኙነታቸው በጣም በፍጥነት እየሄደ ስለ ነበር ሃሳብ ገብቶኝ ነበር - ከተገናኙበት ጊዜ አንስቶ ትዳር ውስጥ ለመድረስ በጣም የተቻኩሉ መሰለኝ። ግን ባሰብኩት ቁጥር ይህንን ውሳኔ ለመወሰን መነሻቸው ይገባኛል። የኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ አባል ሲሆኑ፣ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪያንን ጠል ማህበረሰብ ውስጥ ፍቅርን…

Read more