ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ…
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from…
This month’s Ethioqueer podcast brings Yordanos, a masculine-presenting lesbian who lives in one of the regional capitals. Redefining gender to what makes sense…
ወጣት ኩዊር ኢትዮጵያዊ ሴት ነኝ፤ እንደ እድል ሆኖ ፃታዊ ተማርኮዬን የተቀበልኩት ከኢትዮጵያ ውጪ ሆኜ ነው:: ከቆይታ በኋላ ስመለስና በተለምዶ "ወንዳወንድ" ከሆነች ኩዊር ሴት…
I am a queer cis Ethiopian young woman who has had the privilege of coming to terms with my sexual identity outside of…