"ኩዊር ግን ምን ማለት ነው?" ፊዮና ስለ"ዴቲንግ" ያወራንበት ፖድካስት ላይ ጠይቃናለች:: ይሄንን ጥያቄ የጠየቅናቸው ኩዊር ሰዎች ምላሻቸውን እነሆ፥ “ኩዊር ለእኔ ነፃነት፣ ጥንካሬ እና አካታችነት ነው:: ነፃነት ስል እንደቃሉ በአንድ በተወሰነ ስያሜ ጋር የሚጣጣም ማንንነት ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ማንነቶቻችንን የማሰስ ነፃነት ማለት ነው:: ጥንካሬ ስል በህይወት ለመኖር የሚያጋጥሙንን ተግዳሮቶች ለማለት ነው:: አካታች ምክንያቱም ገደብ የሌለው ለሁሉ…
“What the hell is queer tho????” was the question posed by Fiona in response to our podcast about dating. We thank Fiona for…