Skip to content Skip to footer

መልካም የእናቶች ቀን

የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት እና እናት በመሆን ላይ ያተኮረ እንደሆነ ያምን ነበር። ምርጫዋ አልነበረም፣ ግን የአባቷን ፍላጎት ለመታዘዝ እንደተገደደች ተሰማት። እሷ የምታውቀው ታዛዥነት ብቻ ነበር። ነገር ግን እናቴ ቆራጥ ነች። እኛን ልጆቿን ነባራዊ ሁኔታን በሚፈታተን መልኩ…

Read more

መልካም የእናት ቀን

የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ…