የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ ነፃ የሆኑ ልጆችን የማሳደግ ተስፋዋን ገልጻለች ። "እንግዲህ የወደፊቱን በተመለከተ ማድረግ የምፈልገው ልጆቼ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ያላቸው አመለካከት እንዳይኖራቸው ማስተማርና በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በሚገባ የተረዳ አስተያየት እንዲኖራቸው መርዳት ነው" ስትል ጽፋለች። ዛሬ… Continue reading መልካም የእናት ቀን
Tag: Mother's Day
Happy Mother’s Day
As we celebrate Mother’s Day, we are reminded of an article that was written for Nisnis by an Ethiopian lesbian who is the mother of twins. In a powerful article about her coming out process, she speaks about her hopes of raising kids who are able to accept people as they are and who are… Continue reading Happy Mother’s Day