Skip to content Skip to footer

ናይጄሪያዊው ክሮስድሬሰር ኤርያ ማማን ማስታወስ

በቲክቶክ ብዙ ተከታዮችን ያፈራው የ33 አመቱ ናይጄሪያዊ ክሮስድሬሰር ኤርያ ማማ በትላንትናው እለት መገደሉን ተከታዮቹ እና የናይጄሪያ ዜና ዘግባል። እንደናይጄሪያ ያሉ አፍሪካ ሃገራት LGBTQ+ የሆኑ ሰዎች በተለያየ ጊዜ ብዙ አይነት ጥቃት እና መገለል  ይደርስባቸዋል:: በእነዚህ ሃገራት የኤልጂቢቲኪው+ ማንነቶች እንደወንጀል ቢቆጠሩም እን ኤርያ ማማ ያሉ ሁሉ የሃገሪቱ ዜጎች ስለሆኑ ብቻ የህግ ከለላ እና ፍትህ ይገባቸዋል። ከጥቂት ጊዜያት…

Read more