Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ

አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት ከምዕራብ የመጣ እንዲሁም የሃይማኖት መሪዎች እንደየእምነቱ ቢለያይም ጊዜ ወስደው ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የሚያስከትለውን "ክፉ ነገር" ይሰብካሉ።  እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ኩዊር ማህበረሰብ ራስን የመቀበል ችግር እምነት እና ወሲባዊነትን ለማስታረቅ ያለው ትግል…

Read more