በኢትዮጵያ ውስጥ በቋንቋ እና ማንነት ላይ ያተኮረ 14ተኛ እትም መጽሔታችን መለቀቁን ስናበስር ደስታ ይሰማናል። በዚህ እትም ውስጥ ከማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ የግል ታሪኮችን እና መጣጥፎችን ያገኛሉ። ቋንቋ ማንነታችንን እንዴት እንደሚቀርፅ እና እርስ በርስ እንዴት እንደሚያስተሳሰር እንድናስብ እንመኛለን። የተለያዩ ልምዶቻችንን የሚያንፀባርቁ አዳዲስ ቃላትን ለማዳበር የሚረዱዎትን የፈጠራ ስራዎችንም አካትተናለን። ለዚህ ጠቃሚ ውይይት ይቀላቀሉን። Nisnis |…
We’re excited to announce the release of our latest magazine issue focused on language and identity within the queer community in Ethiopia. In…
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from…