መልካም አዲስ ዓመት! እንኳን በኢትዮጵያና በዳያስፖራ የሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ በማተኮር በየሶስት ወሩ ወደምትወጣው ንስንስ መፅሄት ሁለተኛ ዕትም በሰላም መጡ። በዚህ ዕትም ላይ ትኩረት የምናደርገው በ”ኩራት” (Pride) ላይ ሲሆን ይህንን በአንድ ላይ ለማሰባሰብ የወደድነውን ያህል ማንበብ እንደሚያስደስታችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ዕትም እውን እንዲሆን የተሳተፉትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ይህ መጽሔት የLBTQ ማህበረሰባችንን ሙሉ ውስብስብነታችንን እና…
Happy Ethiopian New Year and welcome to the second issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in…