ኩዊር ስለሆንን ብቻ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ልምዶችን ዝም ብለን እንረዳለን ማለት አይደለም። ሁላችንም ስ ህተት ሰርተናል። ሁልጊዜ ትክክል ባንሆንም የተሻለ መስራት ግን እንችላለን። ጥቂት መንገዶችም እነሆ፡
Being queer doesn't mean we automatically understand non-binary experiences. We have all made mistakes. We may not get it perfectly everytime but we…
በኢትዮጵያ የጸጥታ አካሎች ግለሰቡን “ሴት እንደሆነ በማስመሰል" ወንጀል ባለፈው አመት ውስጥ ሶስት ጊዜ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ልቤ ለእሳቸው (ይህንን ተውላጠ ስም እየተጠቀምኩበት ስለ…
Security officers in Ethiopia have detained the person three times in the past year for the offense of "impersonating a woman." My heart…
በቅርብ በነበረን የLBQ ስብስብ ላይ ስለማንነታችን በነበረ ውይይት መሃል አንድ ሰው “እኔ ነን ባይነሪ ነኝ" አሉ:: በክፍሉ ዝምታ ሰፈነ፤ አብዛኞቹም የግርታ ፊት ነበራቸው::…
At a recent LBQ gathering, in the middle of a discussion about our identities, one of the people said, "I identify as non-binary."…
ዓለም አቀፍ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ሰዎች ቀንን ስናከብር፣ በአሜሪካ ውስጥ ለተወሰኑ ዓመታት የኖረችውን ሔለንን -ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ የሆነችን ኢትዮጵያዊት ደግመን…
As we celebrate Internationhal Non-binary People’s Day, we relistened to Helen - a non-binary queer Ethiopian who has lived in the US for…