Skip to content Skip to footer

ኩራት፡ የእህት እምነት

እህቴ አዘውትረው የሚገናኙ ወንዶች ብቻ ያሉበት ጀማ አላት። ከመካከላቸው አንዱ ከሌሎቹ የበለጠ ሃይማኖተኛ ነው እናም የዚ ጀማ አባል መሆኗ እና ብዙ የወንድ ጓደኞች መያዟ ስህተት እንደሆነ ብዙ ጊዜ አስተያየት ይሰጣል። እንደተለመደውም ይህንን አስተያየቱ በቅርብ መልሷ ይደግመውና እንደውም ከወንዶች ጋር ብዙ ጊዜ የምታሳልፍ ከሆነ ሌዝቢያን ስለሆነች እንደሆነም ጭምር ያክልበታል፤ ብዙ የሴት ጓደኞች ማፍራት እንዳለባት ይነግራታል። እሷም…

Read more