ወደ ፕሮግራሙ ቦታ መግባት ለማመን የሚከብድ ስሜት ነበረው ልክ እንደ ዳግም መገናኘት አይነት ስሜት ነበረው። ለዓመታት ያላየኃቸው ሰዎች እና ደግሞ በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የማውቃቸው መሀል ነበርኩ። እንደ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዳግም መገናኘት አይነት ነገር… ሁሉንም በግል ባታውቋቸውም ነገር ግን ታሪኮቻቸውን፣ ደስታቸውን፣ ጉዟቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተከታተላችኋቸው ስለሆነ የምታውቁት ቦታ አይነት ስሜት አለ አይደል?…
Walking into the event felt surreal like stepping into a long-awaited reunion. I was surrounded by faces I hadn’t seen in years, and…
አስሮቻችን የተገናኘንበት የቪድዮ ትውውቅ ለአራት ሰዓታት ፈጅቶ የሚገርም እና ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? መቼ ወደነበርንበት እንደምንመለስ አለማወቅ ይረብሻል:: አብዛኛውን…
