Skip to content Skip to footer

የፎቶ ፕሮጀክታችንን በድጋሚ- አቅጣጫዎችን መቀየር፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ ወይም የተለመደ አመለካከት እየተቃወምን ፤ በፍፁም ዝም አንልም ብለናል። በስራ ቦታ ላይ ያሉ መሰናክሎችን ከመስበር እስከ ኦንላይን ድጋፍና አጋርን ማግኘት፣ ለLBQ ኢትዮጵያውያን ምቹ ቦትዎችን እና ሁኔታዎችን እንፈጥራለን።  በጋራ የሚታሰበውን እና የሚጠበቀውን እየተቃወምን…

Read more