Skip to content Skip to footer

«Lavender Scare » : የራሴን ታሪክ በ1950ዎቹ አሜሪካ

በቅርቡ «The Lavender Scare» ን አየሁት ፣ ማመን የሚያቅት ስሜት ነበር ማለት እችላለሁ::  « The Lavender Scare »  "በፌደራል መንግስት በኩል በተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የተጠረጠሩ ሰራተኞችን በሙሉ ለመለየት እና ለማባረር የሚያደርገን ዘመቻ" የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ነው። በUS ፌደራል መንግስት ውስጥ እንዳያገለግሉ በተላለፈው አስፈፃሚ ትዕዛዝ ከ5000 እስከ 10,000 የሚደርሱ LGBTQ+ ሰዎች ስራቸውን እንዳጡ ይገመታል። …

Read more