Skip to content Skip to footer

ኩራት (ፕራይድ) በእኛ እይታ

ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ ሶስተኛ ሳምንት ድረስ የፕራይድ ወር እንደመሆኑ ይሄንን ወር እንዴት እንደሚያሳልፉ፣ ምን ማለት እንደሆነ እና ይህንን ወር የሚገልፅላቸውን ፎቶ እንዲያካፍሉን ጥቂት ኩዊር  ኢትዮጵያውያንን ጠይቀን ነበር:: ምላሾቻቸውን እነሆ መልካም የኩራት ወር እንደገና ያ የዓመቱ ጊዜ ነው፤ የኩራት ወር አዎ፥ ጌ እና ኩሩ ነኝ ነገር ግን ኩራቴ ጌ ሆኖ ከመወለድ አይደለም:: ራስን መቀበል…

Read more