Skip to content Skip to footer

በቅርብ ቀን፡ የንስንስ ፕራይድ እትም

ከአንካራ እስከ ዛግረብ ድረስ በብዛት በጎዳና ላይ ፈሰስን። የሁላችንም ጎዳና ላይ ራሳችንን የማግኘትና መግለጡ ሁኔታ ይለያያል። አንዳንዶቻችን ትልቅ ቀስተ ዳመና ባንዲራ እያውለበለብን፣ አንዳንዶቻችን ፊታችንን እየደበቅን፣አንዳንዶቻችን በፖሊስ ጥበቃ ተደርጎልን፤ አንዳንዶቻችን ከፖሊስ ጥበቃ አስፈልጎን፣ አንዳንዶቻችን እያንዳንዱን እርምጃችንን ከሚደግፉን አድማጮቻችን እና ተመልካቾቻችን  ጋር ሆነን፣ ሌሎቻችን ደግሞ ሊገድሉን ከሚተኩሱ ሰዎችን ጋር። ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን የመወከል፣ የመታየት፣ የማክበር፣ የመቃወምና ማህበረሰብ…

Read more