ቤት ምንድን ነው? የሚገባን ቦታስ የት ነው? በማይቀበለን አለምና አገር ውስጥ የቤት ስሜት እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ በንስንስ ቀጣዩ ህትመት ውስጥ የምንመረምራቸው ጥያቄዎች ናቸው። በሆሞፎቢክ ሀገር ውስጥ መኖር የራሱ ተፅኖዎች አሉት፤ የቤት ትርጉም ምን እንደሆነና በፍቅር እና በመቀበል የተመሰረተ የቤት ስሜት የሚሰጡ ምዕራፎችን እንዴት እንደምንገነባ በሚቀጥለው የንስንስ እትም ላይ እንዳስሳለን። እነዚህን ርዕሰ ጉዳዮች በጋራ ለመፈተሽ ተዘጋጁ!
What is home? Where do we belong? How do we create a sense of home in a world and country that is unwelcoming?…
ኩዊር ስለሆንን ብቻ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ልምዶችን ዝም ብለን እንረዳለን ማለት አይደለም። ሁላችንም ስ ህተት ሰርተናል። ሁልጊዜ ትክክል ባንሆንም የተሻለ መስራት…
Being queer doesn't mean we automatically understand non-binary experiences. We have all made mistakes. We may not get it perfectly everytime but we…
We are excited to share the third issue of Nisnis Magazine! We are focusing on coming out in this issue and, as always,…