Skip to content Skip to footer

“አልኮል እና ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነቴ ያስተሳሰረው … አካባቢዬ ያመጣው ተፅዕኖ እንደሆነ አውቃለሁ”

ሌዝቢያን እንደሆንኩ ያወኩት ገና በልጅነቴ ነው:: ቋንቋውና ምን እንደሆነ ባይገባኝም፤ ስሜቱን ግን አውቄዋለሁ:: በአካባቢዬ ሴቶች ተፋቅረው በነፃነት ሲኖሩ ስላላየሁ ስሜቴ የኔ ብቻ እና…