Skip to content Skip to footer

ድሮ እና ዘንድሮ

ልጆች እያለን ራስን ለማወቅ ያለው ጉጉት ትልቅ ቢሆንም ምንጭ ግን አይኖርም። በአካባቢያችን “ያ ነገር” እየተባለም አይወራም፣ ሚዲያው ትኩረት ሰጥቶት አይወራም። የብቸኝነት ስሜቱ ከባድ ነው፤ በከተማው ሰሜቱ ያላችሁ እናንተ ብቻ እንደሆናችሁ ታስባላችሁ። እድሜ ከፍ እስከሚል ድረስ እንድናንተ ያለውን ለማግኘት ቀላል አል ነበረም። ሀይማኖተኜነቱ ደግሞ ነገሮችን ያባብሳሉ፤ ከፈጣሪም ከሰውም ተደብቃችሁ እንድትኖሩ ተፅዕኖ ይፈጥራሉ።  ታዲያማ የዛሬን የወጣት ጉዞ…

Read more