Skip to content Skip to footer

“ሴት ነኝ:: ክርስቲያን ነኝ:: ሌዝቢያን ነኝ::”

ሁሉም ነገር የጀመረው 18 አመቴ እያለ ክፍል ውስጥ አብራኝ የምትቀመጥ ልጅን እየወደድኳት ስመጣ ነው:: ምን ማለት እንደሆነ በወቅቱ ባይገባኝም ሴቶች እንደምወድ ግን አውቅ ነበር:: ደፋሯ እኔ እንዴት እንደተሰማኝ ነገርኳት እሷ ግን ምላሿ ዝምታ ነበር:: ምንም አልመሰላትም ነበር እኔ ግን ከነገርኳት በኋላ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰማኝ:: ይሄንን ስሜት ማረም የምችለው የወንድ ጓደኛ በመያዝ ነው ብዬ ወንድ ጓደኛ…

Read more