ማሳሰቢያ፡ ቀጣይ ፅሁፍ መደፈርን ያትታል ሌላ ትርጉም የለሽ ሞት ። ሌላ በአጭር የተቀጨ ሕይወት። ሺላ አዲያምቦ ሉሙምባ የ25 ዓመት ወጣት ነበሩ። ሺላ ከሁለትዮሹ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ኬኒያዊ ሲሆኑ “ወንጀላቸው” ኩዊር መሆናቸው ብቻ ነበር። ተደፍረው ተገለዋል። እኔ ልሆን እችላለሁ። ማናችንም ልንሆን እንችላለን። አንዳችን እንሆናለን። መቻቻል በሌለባቸው ማኅበረሰቦች ኅዳግ ላይ ቤታችንን ያደረግን በወሲባዊ…
CW: Rape Another senseless death. Another life cut short. Sheila Adhiambo Lumumba was 25 years old. Sheila was a non-binary lesbian from Kenya…