Skip to content Skip to footer

ንስንስ ብርታት ሆናኛለች

በወጣትነት ጊዜዬ በአማርኛ የተፃፈ ኩዊር ነክ ነገር ማግኘት ይቅርና ምን ተብሎ እንደሚፈለግም አላውቅም ነበር:: ጉግል ሳደርግ ያገኘኋቸው ነገሮች ሁሉ ከውጪው አለም ጋር የተገናኙ ስለሚሆኑ ለኔ ባደኩበት መስመር የሚሄድ ፅሁፍን ለብዙ ጊዜ ማግኘት ተቸግሬ ነበር:: ንስንስ ምን ያህል እንዳስደሰተችኝ ለመግለፅ ይከብደኛል:: በአክራሪ ቤተሰብ እና ኃይማኖት አድገን ለመጣን ደግሞ እጅግ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: ሃገራችን ላይ በእምነትና…

Read more