Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: “ቡችነት” ወይም “ወንዳወንድ” መሆን

"ቡችነት ወይም ወንዳወንድነት ከአለባበስ ወይም ከገፅታ ባለፈ ምንም ትርጉም የለውም…" ትላለች ማራኪ ስለወንዳወንድ ምንነት ስታብራራ የዛሬው የፖድካስት ውይይታችን ኩዊር  “ወንዳወንድ” ሴቶች ላይ ያተኩራል።  ማህበረሰባችን በተለምዶ "ወንዳወንድ" እያለ የሚጠራቸውን ሴቶች እንዴት ይረዳል? የእነሱስ ልምድ ምን ይመስላል? ሁላችንም የአባታዊ ስርዓት የበላይነት ውጤት እንደመሆናችን ኩዊር ሰዎችም ከዚሁ ስርዓት ያመለጡ አይድሉም:: የምንኖረው ወንድነትን ከጀግንነት፣ ከመሪነት እና ከሰጪነት ጋር በተቃራኒው…

Read more