ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት ማሳለፍ እንችላለን? ቤት ውስጥ ብቻ በማዘውተር ስልቹነት እንዳይመጣ ምን ማድረግ እንችላለን? እርግጥ በቤት ውስጥ ምግብ አብሮ ለመስራት መሞከር፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ ሙዚቃ ማዳመጥ አንዳንዴም የቀን ህልምን አብሮ ማጣጣም ይቻላል። ነገር ግን… Continue reading ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ምቹ ቦታዎችን መፍጠር ፥ ድልድዮችን መገንባት

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ምቹ ቦታዎችን መፍጠር ፥ ድልድዮችን መገንባት

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: አባቴ እና እኔ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: አባቴ እና እኔ