Tag: relationships
Happy Valentine’s Day
“I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”
Bezaye, they say you never forget your first love or sexual experience. Especially for a queer woman like me when people ask me about how I learned about myself while living in a country like Ethiopia… how I met you etc, how can I tell the story without mentioning your name! Even before we were… Continue reading “I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”
“በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”
ቤዛዬ የመጀመሪያ ፍቅር ወይም ወሲብ አይረሳም ይባላል:: ይበልጥ ለእንደ እኔ አይነቱ ኩዊር ሴት ታሪኬን ስናገር ፣ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽ... እንዴት ተዋወቅሻት እና የመሳሰሉትን ስጠየቅ እንዴት ስምሽን አላነሳ! ሃያ አመት ሳይሞላን፣ ወሲባዊነት ምኑም ሳይገለጥልን... የራስ ትግልና የአካባቢው ተፅኖ በነፃነት የነበረንን ነገር እንዳናጣጥም ጭራሽ የዘወትር ፀብ ያለበት ፣ ምንነቱ ያልታወቀ ግንኙነት እንዲኖረን ሆነ:: ወይ… Continue reading “በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”
#2 What was you first love like?
It happened when I was a first year student … While I knew that I had fallen in love with a woman when I was still in secondary school, I never really thought about it but I also knew, without having to ask anyone, that my falling in love with a woman should be held… Continue reading #2 What was you first love like?
#2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?
ገና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ነው… በተለያየ አጋጣሚ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከሴት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ቢያውቅም ምን ማለት እንደሆነ ጠልቄ አስቤበት አላውቅም፤ ትልቅ ሚስጥር እንደሆነ ግን ያላማካሪ ገብቶኛል። ወደተመደብኩበት ዩንቨርስቲ ስገባ እንዲህ አይነቱን ነገር ከራሴ ጋር እማከራለሁ ብዬ ጭራሽ አላሰብኩም ነበር። እንደ ጓደኞቼ “ቦይሬንድ ጠብሼ” የካምፓስ ህይወትን እንደማጣጥም ነበር የማስበው። ታዲያ ገና… Continue reading #2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?
Queers, holidays and family
What is it like to spend the holiday with family as a queer person. Below is from our conversation with a queer Ethiopian. As a queer person, what is like to spend the holidays with family?During the holidays, we gather in the living room talking and watching television programs that focus on the holiday. I… Continue reading Queers, holidays and family
ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ
በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? ኩዊር የሆነችው እንግዳችን እንዲህ አጫውታናለች። እንደኩዊር ሰው በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? በበዓላት ላይ ቤተሰባቼ የተለያዩ የባህል ልብሶችን ለብሰው ቀኑን ሙሉ ሳሎን የተለያዩ ወሬዎች እያወራን እና የበዓል ፕሮግራሞችን ቲቪ ላይ በማየት ነው የምናሳልፈው። ልጅ እያለሁ በጣም የምወደው ጊዜ ነበር፤ አዲስ ጫማ እና ልብስ የሚገዛልን ሰሞን ነው፤ ከጎረቤት ልጆች ጋር… Continue reading ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ
አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: የቀድሞ ፍቅረኛዬ እና እኔ
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከተሰኘ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያው ሲሆን በዚሁ መልክ ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: የቀድሞ ፍቅረኛዬ እና እኔ
Excerpts from a Diary: My Ex and I
This is the first of our new “Excerpts from a Dairy" series. We will publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience. We welcome… Continue reading Excerpts from a Diary: My Ex and I