Skip to content Skip to footer

ስንጥቆች

የሚያስፈልገንን ሽፋን ይሰጠናል ብለን በማሰብ እውነተኛ ስሞቻችን ያልሆኑ ስሞችን ልንጠቀም እንችላለን። በድረገፆቻችን የት እንዳለን እንዳንታወቅ በይነመረብ ላይ ስንሆን እንደ ቪፒኤን ያሉ የደህንነት እርምጃዎች ልንጠቀም እንችላለን። እንዲያውም ስማችንን ፣ የስርዖተ ፆታ እና ወሲባዊ ዝንባሌያችንን በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ብቻ እንዲያውቁ በማድረግ እንቅስቃሴያችንን ልንገድብ እንችላለን ። የሚያሳዝነው ግን መቶ በመቶ የሚሆን ጥበቃ የለም ። ራሳችንን የምንጠብቅበት ብቸኛው መንገድ…

Read more