"ምናልባት ቤት ማለት የታያችሁበትና ጥሩ መቀበል ያገኛችሁነት ቦታ ሊሆን ይችላል።" - ሳምራ ሐቢብ፥- We Have Always Been Here "ከተሰኘው መፅሃፍ የተወሰደ ስለ ቤት ያለኝ አመለካከት ከአገር ጋር የቅርብ ትስስር ያለው ሰው እንደመሆኔ መጠን “ቤት የትም ቦታ መኖር ነው” የሚለው አስተሳሰብ ነፃ አውጥቶኛል ። የሳምራ ሐቢብን መፅሐፍ We Have Always Been Here በማንበቤ በርግጥም…
“Maybe home was simply any place where you felt seen and welcome.” - Samra Habib, We Have Always Been Here As someone…