Skip to content Skip to footer

መልካም የኩራት ወር

“ኩራት በእናንተ እድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከበር ይመስላችሗል?” ይሄ ጥያቄ በሶስት ወር አንዴ በሚታተመው ንስንስ መፅሄታችን ላይ የጠየቅነው ጥያቄ ነው። አብዛኞቹ ምንም አይነት የኩራት በዓል በእድሜያቸው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደማያዩ ነበር የመለሱት።  “የኩራት በዓልን እዚህ ሃገር የማይ አይመስለኝም። ግን በሆነ ተአምር ቢካሄድ ራሱ፥ ሰው በድንጋይና እንጨት ይመጡብናል። ሰዎች እኛ ላይ ትልቅ ጥላቻ ነው ያላቸው፥" ይላል ናቲ። በህይወታችን…

Read more