የLGBTQ+ ሰዎች በሃይማኖታዊ ማህበረሰቦች ውስጥ መቀበል ለማግኘት በውጣ ውረድ የተሞላ ጉዞ ነው፣ ነገር ግን የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ተስፋ ሰጥተውኛል። እ.ኤ.አ 2025 ለLGBTQ+ ክርስቲያኖች እና ደጋፊዎቻቸው የተዘጋጀው የቫቲካን ጉዞ ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ የሚያሳየው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ለሁሉም ሰው እንግዳ ተቀባይ ቦታ ሊሆን እንደሚችል ነው። ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ላይ በጎ ተጽዕኖ እንዳሳደሩ…
The acceptance of LGBTQ+ people in religious communities is a journey filled with ups and downs, but recent events give us hope. The…
Welcome to the inaugural issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in Ethiopia and in the diaspora.…
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ…
ፍራቻ፣ ስጋት እና ድካም.......ኩዊር እንደሆንኩ ሳውቅ የተሰሙኝ ስሜቶች ነበሩ። ወግ አጥባቂ እና ሀይማኖተኛ የሆነ ኢትዮጲያዊ ማህበረሰብ በዛው ልክ ደግሞ ብዙም ወግ የማያጠብቅ ሆኖ…