Welcome to the inaugural issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in Ethiopia and in the diaspora. We are proud to launch our magazine during Lesbian Visibility Week. This magazine is part of our effort to represent and reflect the LBTQ community in our full complexity and diversity. Please…
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ…
ፍራቻ፣ ስጋት እና ድካም.......ኩዊር እንደሆንኩ ሳውቅ የተሰሙኝ ስሜቶች ነበሩ። ወግ አጥባቂ እና ሀይማኖተኛ የሆነ ኢትዮጲያዊ ማህበረሰብ በዛው ልክ ደግሞ ብዙም ወግ የማያጠብቅ ሆኖ…